የአዲስ አበባ ከተማ ማስተር ፕላን ሕዝባዊ ውይይት ሊደረግበት ነው::

May 26, 2016
Amharic News

የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ከአዲስ አበባና የኦሮሚያ ልዩ ዞን የጋራ ማስተር ፕላን ዝግጅት ራሱን በማግለሉ፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የራሱን ማስተር ፕላን ለይቶ ለሕዝብ ውይይት ሊያቀርብ መሆኑ ታወቀ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የራሱ ክልል በሆነው በ54 ሺሕ ሔክታር መሬት ላይ የሚያርፈውን ማስተር ፕላን ከግንቦት ወር በኋላ በማዕከል፣ በክፍላተ ከተሞችና በወረዳዎች ደረጃ ለሕዝብ ውይይት እንደሚያቀርብ የከተማው ከፍተኛ ባለሥልጣን ለሪፖርተር ገለጹ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች በማስተር ፕላኑ ላይ ከመከሩ በኋላ የሚሰነዝሩት ጠቃሚ ሐሳብ …Read the Rest

Korean President set to arrive Addis Ababa today

Korean President set to arrive Addis Ababa today
May 25, 2016
Addis News

Addis Ababa, May 25, 2016 – South Korean President Park Geun-hye will arrive in Addis Ababa, Ethiopia, today. In her …Read the Rest

ሳሊኒ 2.5 ቢሊዮን ዩሮ የኮይሻ ግድብን በጊቤ ወንዝ ላይ ሊገነባ ነው::

ሳሊኒ 2.5 ቢሊዮን ዩሮ የኮይሻ ግድብን በጊቤ ወንዝ ላይ ሊገነባ ነው::
May 25, 2016
Amharic News

የጣሊያኑ ሳሊኒ ኢምፒሪጊሎ በጊቤ ወንዝ ላይ 2 ሺህ 200 ሜጋ ዋት ኃይል የሚያመነጭ ግድብ ሊገነባ መሆኑን አስታወቀ። ተቋራጭ ድርጅቱ በደቡብ …Read the Rest

Ethiopia hits record Foreign Direct Investment levels

Ethiopia hits record Foreign Direct Investment levels
May 24, 2016
Business

By Tesfa-Alem Tekle May 24, 2016 (ADDIS ABABA) – Ethiopia has registered a record high annual foreign direct investment (FDI) …Read the Rest

የዓለም ሚቲዎሮሎጂ ድርጅት አህጉራዊ ጽሕፈት ቤት በአዲስ አበባ ተከፈተ::

የዓለም ሚቲዎሮሎጂ ድርጅት አህጉራዊ ጽሕፈት ቤት በአዲስ አበባ ተከፈተ::
May 24, 2016
Amharic News

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 16 ፣ 2008 – የዓለም ሚቲዎሮሎጂ ድርጅት አህጉራዊ ጽሕፈት ቤቱን በአዲሰ አበባ ከፈተ። ጽሕፈት ቤቱ ቀደም …Read the Rest

ሸገር አውቶብስ በ10 አውቶብሶቹ የፊታችን አርብ የሙከራ አገልግሎት መስጠት ሊጀምር ነው::

ሸገር አውቶብስ በ10 አውቶብሶቹ የፊታችን አርብ የሙከራ አገልግሎት መስጠት ሊጀምር ነው::
May 23, 2016
Amharic News

የሸገር አውቶብስ ድርጅት በ10 አውቶብሶቹ የፊታችን አርብ የሙከራ አገልግሎት መስጠት ሊጀምር መሆኑን አስታወቀ። በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳድር ባለቤትነት የሚንቀሳቀሰው ሸገር …Read the Rest

የኢትዮጵያን የ25 ዓመታት ጉዞ የሚያሳይ አውደ ርዕይ ዛሬ በአዲስ አበባ ይከፈታል::

የኢትዮጵያን የ25 ዓመታት ጉዞ የሚያሳይ አውደ ርዕይ ዛሬ በአዲስ አበባ ይከፈታል::
May 23, 2016
Amharic News

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 15 ፣ 2008 – ኢትዮጵያ ባለፉት 25 ዓመታት ያስመዘገበቻቸውን ለውጦች የሚያሳይ አውደ ርዕይ ዛሬ በሚሌኒየም አዳራሽ …Read the Rest

Ethiopian to start flights to Istanbul

Ethiopian to start flights to Istanbul
May 23, 2016
Business

Ethiopian Airlines, the fastest growing and the largest African airline, is pleased to announce that it will start thrice weekly …Read the Rest

Israel Eyes African allies, Netanyahu due to visit Ethiopia

Israel Eyes African allies, Netanyahu due to visit Ethiopia
May 22, 2016
Addis News

By Tesfa-Alem Tekle May 22, 2016 (ADDIS ABABA) – Israeli Prime Minister Benjamin Netanyahu is due to pay an official …Read the Rest

Ethiopian wins African Airline of the Year

Ethiopian wins African Airline of the Year
May 21, 2016
Addis News

By Tesfa-Alem Tekle May 21, 2016 (ADDIS ABABA) – Africa’s largest Airline, the Ethiopian Airlines on Friday announced that it …Read the Rest

Africa’s ticking time bomb: $35 billion worth of Eurobond debt

Africa’s ticking time bomb: $35 billion worth of Eurobond debt
May 21, 2016
Business

The 2008 economic crisis is the single largest factor that has driven developing countries to seek alternative sources of financing …Read the Rest

© 2016 www.addisababaonline.com