ብሔር ብሔረሰቦች

11ኛው የኢትዮጵያ ብሄሮች ብሄረሰቦችና ህዝቦች በአል በድምቀት እየተከበረ ነው

December 8, 2016 seni 0

11ኛው የኢትዮጵያ ብሄሮች ብሄረሰቦችና ህዝቦች በአል በድምቀት እየተከበረ ነው በሐረሪ አዘጋጅነት በሐረር አዲሱ ስቴዲዮም 11ኛው የኢትዮጵያ ብሄሮች ብሄረሰቦችና ህዝቦች በአል በድምቀት እየተከበረ ሲሆን በስቴድዮሙ ውስጥ […]

Ethiopia

በኢትዮጵያ መንግስት እና በኢትዮጵያ አንድነት አርበኞች ግንባር መካከል የሰላም ስምምነት ተፈረመ።

November 4, 2016 seni 0

የኢትዮጵያ አንድነት አርበኞች ግንባር የኢፌዲሪን ሕገመንግስት በመጻረር የትጥቅ ትግልን አማራጭ አድርጎ ሲታገል ቆይቷል። ግንባሩ ከ2004 ዓ.ም ጀምሮ ከመንግስት ጋር የተለያዩ ውይይቶችን አድርጎ የትጥቅ ትግል አማራጩን […]

Prime Minister

ምክር ቤቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ባቀረቡት የካቢኒ አዳዲስ እጩ አባላት ላይ እየተወያየ ነው

November 1, 2016 seni 0

ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ የካቢኒያቸውን አዳዲስ እጩ አባላት ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አቀረቡ። ጠቅላይ ሚኒስትር ሀይለማርያም ቀደም ሲል የነበረው በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማእረግ በክላስተር የማስፈፀም […]

No Image

የኦፔክ አባል አገራት የሚያመርቱትን ነዳጅ መጠን ለመቀነስ የሚያስችል ቅድመ ስምምነት ፈፀሙ

September 29, 2016 seni 0

የነዳጅ አምራችና  ላኪ  አገራት ህብረት ኦፔክ ለዓለም ገበያ የሚያቀርበውን  የነዳጅ ምርት ለመቀነስ የሚያስችል ቅድመ ስምምነት ላይ ደረሱ፡ በከፍተኛ ሁኔታ አሽቆልቁሎ የነበረውን የነዳጅ ዋጋ ለማረጋጋት ከ8 […]

No Image

የደመራ በዓል ዛሬ ይከበራል

September 26, 2016 seni 0

የመስቀል ደመራ በዓል ዛሬ ይከበራል። በዓሉ በተለይም በአዲስ አበባ በመስቀል አደባባይ የሃይማኖት አባቶች፣ ምዕመናን፣ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት፣ ዲፕሎማቶችና የውጭ ሀገር ዜጎች በተገኙበት ነው ነገ ከ7 ሰአት […]

ethiopian-national-education-agencyjpg

Ethiopian University Student Placement Announced

September 22, 2016 admin 0

በ2009 ዓ.ም ወደ ዩኒቨርሲቲ የሚገቡ ተማሪዎች ምደባ ይፋ ተደርጓል። ምደባው ከዛሬ 12 ሰዓት ጀምሮ ይፋ መደረጉን የሀገር አቀፍ ትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጄንሲ አስታውቋል። ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ […]

No Image

ፕሬዚዳንት ኦባማ ኢትዮጵያ በሰብአዊ ድጋፍ ያላትን ሚና አደነቁ

September 21, 2016 seni 0

የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ ኢትዮጵያ ስደተኞችን ተቀብላ በማስተናገድ እያደረገች ያለውን ሰብአዊ ድጋፍ አደነቁ። በኒውዮርክ እየተካሄደ ባለው 71ኛው የመንግስታቱ ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ በተጓዳኝ ፕሬዚዳንት ኦባማ በዋነኝነትና […]